የተጠናቀቀዉን የውድድር አመት በአሰልጣኝ ገ/ክርስቶስ ቢራራ እየተመራ ሊጉን በሁለተኝነት ማጠናቀቅ የቻለዉ መቻል ከቀናት በፊት የአሰልጣኙን ዉል ካራዘመ በኋላ አሁን ደግሞ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ...
ያለፉትን ሁለት ያክል አመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ የነበረዉ እና ከክለቡ ጋር የሊጉን ዋንጫ ማሳካት ችሎ የነበረዉ ቢኒያም በላይ በመጨረሻም ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል።...
ከሁለት አመታት በፊት በ2014 የውድድር ዘመን ላይ የኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለዉ አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ከክለቡ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት የሚያቆየዉን የውል ስምምነት...
በአሠልጣኝ ያሬድ ገመቹ እየተመሩ የአማካይ ስፍራ ተጨዋቾችን መሳይ ኒኮል እና የተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች አዛሪያስ አቤልን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ከክለቡ ጋር የሚያቆያቸውን ውል...
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሊጉ የሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው መቻል የዋና አሰልጣኙ ገብረክርስቶስ ቢራራን ውል አራዝሟል። አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ በቡድኑ የአንድ አመት ቆይታን ያደረጉ ሲሆን...
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የጋና ብሔራዊ ቡድን እና የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የሆነውን በቻን የሐገራት የጋና ብሔራዊ ቡድን ቋሚ በረኛ እና ምክትል አንበል...
ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረው ቢሾፍቱ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነውን ዳዊት ሽፈራው በሶስት አመት ውል አስፈርሟል #ስም ፦ ዳዊት ሽፈራው #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦...
ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረው ባቱ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነውን እስራኤል ሻጎሌን በሶስት አመት ውል አስፈርሟል #ስም ፦ እስራኤል ሻጎሌ #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ አርባምንጭ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident