2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ በይፋ እንደሚጀመር የ2ዐ12 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አዘጋጅ አብይ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ በወጣው የዕጣ አወጣጥ መሠረት የሊጉ የመጀመሪያ...
አዲስ አዳጊዎቹ ሰበታ ከተማዎች የሥስት የውጪ ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ውበቱ አባተ የአጥቂ መስመር ክፍላቸውን ለማጠናከር ቡሩኪናፋሲያዊውን ዲያዋራ ባኖን አስፈርመዋል።ከዚህ ቀደም ለቤልጅየሙ ክለብ...
በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ሻም ፒዮናው ፋሲል ከነማ የቅድመ ዘመን ዝግጅቱን መቀመጫውን ባህር ዳር ላይ አድርጎ እየሰራ ይገኛል፤ ፋሲሎች ለዘንድሮ የውድድር ዘመን...
በቅርቡ ከዳንኤል አጃይ ጋር የተለያዩት ጅማ አባጅፋር መሀመድ ሙንታሪን ማስፈረም ችለዋል። ጳውሎስ ጌታቸውን በአሰልጣኝነት በመቅጠር አዲስ ቡድን እየገነቡ ሚገኙት ጅማዎች ከዚህ ቀደም...
ስሑል ሽረ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ምንተስኖት አሎን አስፈረመ። ከሰንደይ ሮቲሚ ጋር የተለያዩት ስሑል ሽረዎች አምና በግብ ጠባቂ ላይ የታየባቸውን ክፍተት...
በውበቱ አባተ መሪነት በዝውውሩ የመጀመርያ ሳምንታት በንቃት የተሳተፋት ሰበታ ከተማ ለመከላከያ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረውን አንተነህ ተስፋዬን አስፈርሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደማይሳተፋ ካረጋገጡ...
በመሸሻ ወልዴ (ጂቦይስ) ኢትዮጵያ ቡና በእዚህ ዓመት ለሚያደርገው የእግር ኳስ ውድድር የቅድመ ዝግጅቱን ልምምድ መቀመጫውን ዝዋይ / ባቱ/ ከተማ ላይ በማድረግ በቀን ሁለት...
በዮሴፍ ከፈለኝ በ2010 የተጀመረው የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲና የቀድሞ አሰልጣኙ ብርሃኔ ገ/ እግዚአብሔር ውዝግብ አሁንም አልተቋጨም፡ ፡ የፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊንና ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴዎች ክለቡ ለአሰልጣኙ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident