ሶዶ ላይ በ12ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ወላይታ ድቻ ድሬዳዋን ካሸነፈ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተውናል። ከመጀመሪያው ሰከንድ ጀምረን ለማጥቃት ተጫውተን አሸንፈን...
በኑሬ ረጋሳ በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣናው ሞገድን በሜዳው ያስተናገደው ወልቂጤ ከነማ 2-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። በሁለቱም ቡድኖች ያማረ የድጋፍ ድባብ...
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻ ሶዶ ላይ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች 3-0 በማሸነፍ...
በስሑል ሽረዎች በላይነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ ሁለቱም አሰልጣኞች ሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ - ስሁል ሽረ ስለጨዋታው "የዛሬው ጨዋታ እንግዲህ ከመሪዎቹ ተርታ...
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ላይ ጅማ አባጅፋርን ከመቀሌ 70 እንደርታ ያገናኘው ጨዋታ በባለሜዳው 1-0 አሽናፊነት ተጠናቋል። ጅማዎች ከአስራ...
በትግራይ ስታድየም ሀዋሳ ከተማን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች በሰፊ የግብ ልዩነት ሀዋሳን በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሻሉ።ስሑል ሽረዎች ባሳለፍነው ሳምንት በመቐለ ከተሸነፈው ስብስብ ሸዊት ዮውሀንስን...
ምክትል አሰልጣኝ አስቻለው ሀ/ሚካኤል - አዳማ ከተማ " እንዳያችሁት በሁለታችንም በኩል ጥሩ የኳስ ፍሰት የታየበት ነው። ከዚህ በፊት ብዙ ጨዋታዎች ላይ ኳስ ተቆጣጥረን...
በአስራ ሁለተኛው ሳምንት የሊጉ ተጠባቂ ጨዋታ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገው ጨዋታ ዋነኛው ነበር :: ከጨዋታው ጅማሮ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident