ጨዋታው በኛ ሜዳም እንደመሆኑ መጠን አጥቅተን ለመጫወት ነው የገባነው (ደለለኝ ደቻሳ የወላይታ ድቻ ጊዚያዊ አሰልጣኝ) ስለጨዋታው ጨዋታው በኛ ሜዳም እንደመሆኑ መጠን አጥቅተን ለመጫወት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ጨዋታዎች ዛሬ (ቅዳሜ) ሲደረጉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ጎንደር አፄ...
ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከቀናቶች በፊት የተለያዩት ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የቀድሞ አሰልጣኛቸው ብርሀኔ ገብረእግዚአብሔርን ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል :: የቀድሞ ኪራይ ቤቶች፣ ኢትዮጵያ...
ትግራይ ስታድየም ላይ ሀድያ ሆሳእናን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች በሜዳቸው ነጥብ ጥለዋል።አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ባሳለፍነው ሳምንት ከድሬዳዋ ነጥብ ይዞ ከተመለሰው ስብስብ ከድሬዳዋ ከተማ...
👉👉መደበኛ ልምምዶችን በአግባቡ የሰራንበት ሳምንት ይሄኛው ነበር።" (ደጉ ዱባም አዳማ ከተማ) 👉👉"በዳኛ አካባቢ ያያችሁትን ነገር መናገሩ ትርጉም ያለው አይመስለኝም።" (ኮማንደር ኪዳነ ሀፍተ -...
ትላንት የጀመረው የ14ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሶዶ ላይ ባህርዳር ከተማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ ተቀይሮ በገባው ባየ ገዛኻኝ ብቸኛ ግብ...
ይህ የሀትሪክ ስፖርት የጨዋታ ኮከብ ምርጫ ጨዋታውን በሚመለከቱ ሪፖርተሮች ተጫዋቾች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ማእከል አድርጎ የሚከናወን ምርጫ ነው። ዛሬ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በተካሄደው...
በአስራ አራተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር ሁለቱን ቡድኖች ሲያገናኝ ከጨዋታው ጅማሮ በፊት ለቀድሞው የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ሞገስ ታደሰ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident