👉👉ተመልካች ጥሩ እንቅስቃሴ ተመልክቷል ብዬ አስባለሁ ውበቱ አባተ (ሰበታ ከተማ) 👉👉ዳኞቻችን ከስሌት ውስጥ መውጣት አለባቸው ካሳዬ አራጌ (ኢትዮጵያ ቡና) 14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ...
የ14ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ሲዳማ ቡና ወደ ወልቂጤ አምርቶ በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ግብ ወልቂጤ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ሁለተኛ...
ቀሪ የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ መርሀ ግብር ዛሬ ፍፃሜውን ሲገኝ አዲስ አበባ ስታዲዮም ላይ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሰተናግዶ 0-0 በሆነ ውጤት ነጥብ...
👉👉ሜዳው የሚያስገድደውን አድርገናል ዘርዓ ሙሉ (ሲዳማ ቡና) 👉👉 ያገኘናቸውን የግብ እድሎች አለመጠቀማችን በዛሬው ጨዋታ ዋጋ አስከፍሎናል ደጋአረግ ይገዙ (ወልቂጤ ከተማ) 14ኛ ሳምንት...
👉 "ቡድኔ ቀይ ካርድ ከተመለከተ ቦኃላ ክፍተቶች ነበሩብን"የሱፍ ዓሊ(የጅማ አባጅፋር ምክትል አሰልጣኝ) 👉"ራሳችን በሳትናቸው ኳሶች ዋጋ ከፍለናል"ፍስሀ ጥዑመልሳን (የድሬዳዋ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ) ቡድኔ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቅዳሜ አንስቶ መካሄዳቸውን ሲጀምሩ በነገው እለትም በመጨረሻ መርሀ ግብር የሁለቱን ቡድኖች ጨዋታ ያስተናግዳል። በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱት...
በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ላይ ጅማ አባጅፋርን ከድሬደዋ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በባለሜዳው ጅማ አባጅፋር 2-1 አሽናፊነት ተጠናቋል። ዋና...
"የዛሬው ጨዋታ ደካማ እንቅስቃሴ ያሳየንበት ነበር" ምክትል አሰልጣኝ መብራህቶም ፍስሀ(ስሑል ሽረ) "ክለባችን መሻሻል ይፈልጋል ዝምብለህ ስር ነቀል ሳይሆን ጥገና ነው ሚያስፈልገው" ፀጋይ ኪዳነማርያም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident