ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዙርን በመሪነት አጠናቋል፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ ተሳትፎው መሪ ሊሆን የቻለው ተከታዮቹን ቡድኖች መቐለ 70 እንደርታና ፋሲል ከነማን...
ድሬድዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ ከዘሪሁን አንሼቦ፣ዋለልኝ ገብሬና አማኑዔል ተሾመ ጋር ዛሬ በይፋ የተለያየ ሲሆን በነሱ ምትክም አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ይገኛል። በሁለተኛው የሊጉ...
ወልዋሎ አዲግራት በአዲሱ አሰልጣኛቸው እየተመሩ ዮናስ በርታን የግላቸው ማድረግ ችለዋል :: ከቀናቶች በፊት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ወልዋሎዎች ብዛት...
በ2010 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወላይታ ዲቻ የተሳካ ውድድር ሲያሳልፍ የቡድኑ ወሳኝ ተጨዋች የነበረው ሃይማኖት ወርቁ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ወልዋሎ አዲግራትን ተቀላቅሏል። ባሳለፍነው የውድድር...
አዲሱ የሊግ ኮሚቴ የሚጠበቅባቸውን የመመዝገቢያ 780 ሺህ ብር አልከፈሉም በማለት እገዳ ከጣለባቸው 7 ክለቦች መሃል 4ቱ ሰበታ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ስሁል ሽረና...
በዘንድሮው የውድድር አመት ወልቂጤ ቤት የመጀመሪያውን የውድድር አመት በማሳለፍ የክለቡን ታሪካዊ የፕርሚየር ሊግ ጎል ያስቆጠረው ቶጎዊው ጃኮ አራፋት ሰበታን መቀላቀል ችሏል :: ...
የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ ፋሲል ከነማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ያስተላለፈውን የቅጣት ውሳኔ በመቃወም ፋሲል ከነማ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ሆኗል፡፡ ዲሲፕሊን...
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሀትሪክ ስፖርትም የሊጉ የመጀመሪያ ዙር ቁጥራዊ መረጃዎች እንዲሁም ካለፉት ሶስት አመታት የሊጉ ሁነቶች ጋር ሲነፃፀር ምን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident