በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ መሳተፋቸውን የጀመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች በረከት አማረን ከኢትዮጵያ ቡና አስፈርመዋል። ከኢኳቶሪያል ጊናዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ ጋር...
የነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል በማራዘም በይፋ ወደ ዝውውር መስኮቱ የተቀላቀሉት መቐለ 70 እንደርታዎች ነፃነት ገብረመድህንን የክረምቱ የመጀመርያ ፈራሚያቸው አድርገውታል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከስሑል...
በፕርሚየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪነታቸውን እያሳያ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች የተጫዋቻቸውን ውል በማራዘሙ ቀጥለዋል ። ሀትሪክ ስፖርት ከታማኝ ምንጯ ባገኘችው መረጃ ከቀናት በፊት የአምሳሉ...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ ዝምታን የመረጡት መቐለ 70 እንደርታዎች የአንተነህ ገብረክርስቶስ፣ሙልጌታ ወልደጊዮርጊስ፣አሸናፊ ሃፍቱ፣ክብሮም አፅብሃ እና ሶፈንያስ ሰይፈ ውል አራዝመዋል። በ2010 ምዓም አናብስቶቹን...
በዘንድሮው የውድድር ዓመት ስማቸው በስፋት ከተጫዋች ደሞዝ ጋር ሲነሳ የቆዩት አዳማ ከተማዎች ከተጫዋቾቻቸው ጋር መለያየታቸውን ቀጥለዋል ። የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ማረፊያቸው በቀድሞው...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም የተጠመዱት የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካዩን ሳሙኤል ተስፋዬን ውል ለተጨማሪ ዓመት ማራዘማቸው ተገልጿል ። ሳሙኤል ተስፋዬ...
በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሊጉን ከዓመታት በኋላ የተቀላቀሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች ጥሩ የማይባል የውድድር ዓመትን ሲያሳልፉ በዓመቱ ሶስተኛ አሰልጣኛቸውን መቅጠራቸው ይታወሳል ። በአሰልጣኝ...
በአሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ባደጉበት ዓመት በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴን በማሳየት ማሳለፋቸው ይታወሳል ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ አቡበከር ሳኒን ያስፈረሙት ክትፎዎቹ በሊጉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident