በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 1 - 1 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ። ወልቂጤ ከተማ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ...
በ20ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ውድድሩ ወደ ከተማው ከመጣ በኋላ ድል ማድረግ ያልቻለውን አዳማ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ግብ ሳያስተናግድ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በመከላከያ እና በባህርዳር ከተማ መካከል ተደርጎ ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች 1 - 1 ተለያይተዋል ። መከላከያ በ19ኛው ሳምንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ...
በ20ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከል ተደርጎ ጋቶች ፓኖም ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ አሸንፈው ወተዋል ።...
"ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማን ወደ አዲስ አበባ ተመለስ ያለው አንድም የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አባል የለም" ...ከብሄራዊ ዳኞች. ኮሚቴ ውስጥ አዋቂ...... "ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ...
*...የጨዋታው ኮሚሽነር ሪፖርት ይጠበቃል... *...ፋሲል ከነማ ቅሬታውን በደብዳቤ ገልጿል... *....የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ነገ ጠዋት 4 ሰዓት ይሰበሰባል... *...በተቀጡት ዳኞች ምትክ ሁለት ዳኞች ተተክተዋል...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማን ከአዲስ አበባ ከነማ አገናኝቶ 2 - 2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። ፋሲል ከነማዎች በ18ኛው ሳምንት ጅማ አባጅፋርን ሲረቱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident