ዜናዎች

4367 መጣጥፎች
Uncategorizedዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ጥሩ ጥሩ ተጫዋቾች አሏችሁ ፓርቹጋል ቢሄዱ የመጀመሪያው ሊግ መጫወት የሚችሉ ናቸው”አሰልጣኝ ሪካርዶ ሞንሳንቶ

የሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔው አሰልጣኝ ሪካርዶ ሞንሳንቶ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ ? "በመጀመሪያ ለደጋፊው እና ለተጫዋቾች ያለኝን ክብር እንዲሁም የህዝቡን እንግዳ ተቀባይነት አደንቃለሁ እናም...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ወደ ምድብ ማጣሪያው መግባታቸውን አረጋግጠዋል

ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ መርሀግብን ድሬዳዋ ላይ ያደረጉት ዋልያዎቹ 1ለ0 ሲረቱ በድምር ውጤት ደግሞ 4ለ0 አሸንፈው ወደ ምድብ ማጣሪያው...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከጣሊያኑ ጄንዋ ወደ እስራኤሉ ክለብ ያመራው ባለ ተሰጦው አማካይ

ከኢትዮጵያዊ አባቱ የተገኘውን ሀገራችንን የማገልገል ፍላጎት ያለው አማካይ ማነው ? አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ካሳ ጋቶ ይባላሉ። የዛሬው ፅሁፌ የሚያውጠነጥነው ልጃቸው ደግሞ የተወለደው እስራኤል...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

በጀርመኑ ኑረን በርግ የሚገኘው የ18 አመቱ የአጥቂ አማካይ

ከኢትዮጵያዊ አባት የተገኘውን አማካይ ይዘንላችሁ ቀርበናል። አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን እርሱ የተወለደው ግን በጀርመን ነው። ሞግል ዶርፍ ከተባለ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ የተገኘው በአሁኑ ሰዓት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ

በአንደኛ ሊግ ትላንት የነበረውን አስቀያሚ ነገር እንንገራችሁ

በሁለተኛው ዙር ጠብ በማያጣው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ትላንት በምድብ ሀ ረፋድ ላይ የነበረው ምንድነው ? የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድብ ሀ ጨዋታዎች በቢሾፍቱ ከተማ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

አሰልጣኝ ጳውሎስ (ማንጎ) ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ተሰናበቱ

አዲስ የተቀጠሩት እና ዛሬ ቡድኑን የመሩት አሰልጣኝ መሳይ በየነ ቡድኑን በአንድ ጨዋታ ከወራጅ አውጥተውታል። ሐረር ከተማን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ምድብ ሀ በሊጉ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜ ጨዋታ በደጋፊ ሊደረግ ይችላል

ነገ በድሬዳዋ ስታዲየም ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደጋፊው ፊት ጨዋታ ሊያደርግ ነው። በአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከሁለት ቀን በፊት...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

በሮማ እና ላዚዮ ቆይታን ያደረገው ተከላካዩ ኖሀ አባት ማነው?

በካናዳ ፕሪምየር ሊግ ከደመቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱን ተጫዋቾች ይዘንላችሁ ቀርበናል። አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የካናዳ ዜግነት ያላት እንስት ነች እርሱም የተወለደው ከሀያ...