መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ ከጣሊያኑ ጄንዋ ወደ እስራኤሉ ክለብ ያመራው ባለ ተሰጦው አማካይ
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከጣሊያኑ ጄንዋ ወደ እስራኤሉ ክለብ ያመራው ባለ ተሰጦው አማካይ

አጋራ
አጋራ

ከኢትዮጵያዊ አባቱ የተገኘውን ሀገራችንን የማገልገል ፍላጎት ያለው አማካይ ማነው ?

አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ካሳ ጋቶ ይባላሉ። የዛሬው ፅሁፌ የሚያውጠነጥነው ልጃቸው ደግሞ የተወለደው እስራኤል ውስጥ ሲሆን ስሙም ሊዮር ካሳ እየተባለ ይጠራል። በአሁኑ ሰዓት ሀያ አመቱ ላይ የደረሰው እና አንድ ሜትር ከሰማንያ አምስት ሴንቲ ሜትር ርዝማኔ ያለው ይህ የአጥቂ አማካይ ስፍራ ተጫዋች እግር ኳስን በእስራኤል ፕሪምየር ሊግ በሚሳተፈው ሀፖል ጄሩሳሌም ውስጥ ሲሆን በነበረው አስደናቂ እንቅስቃሴም ወደ ጣሊያን ሴሪያው ክለብ ጄንዋ በማምራትም በክለቡ ጥሩ ጊዜን አሳልፏል።

እስራኤልን በአለም ዋንጫ እና በአውሮፓ ውድድሮች ላይ ከ17 ፣ ከ18 ፣ ከ19 እና ከ21 አመት በታች ቡድኖቿን በሚገባ ያገለገለው ይህ ተጫዋች ባለፈው አመት ወደ እስራኤል ተመልሶ ለማካቢ ሀይፋ እስከ 2028 በመፈረም ቡድኑን በአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ ጭምር ማገልገል ችሏል። ኢትዮጵያን በትልቁ ብሔራዊ ቡድኗ ውስጥ ተጠርቶ ማገልገል ቀጣዩ ህልሙ እንደሆነ አማካዩ ፍላጎቱን በአንድ ቃለ መጠይቅ ላይ ሲናገር ተደምጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...