ወልዋሎ አሰልጣኝ የውሀንስ ሳህሌ ካስፈረማቸው ሶስቱ ተጫዋቾች በስምምነት የእንለያይ ጥያቄ አቅርቦላቸዋል። ካርሎስ ዳምጠው፣ምስጋናው ወልደዮሀንስ እና ፍቃዱ ደነቀ ክለቡ በስምምነት ልልቀቃችሁ ቢልም...
ከሳምንት በፊት ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲን የተቀላቀለው ብሩክ ገብረአብ የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብቷል። የቀድሞ የስሑል ሽሬ የመሰር አጥቂው ከጅማ አባጅፋር በስምምነት ከተለያየ በኋላ...
ቁመተ መለሎው አማካዩ አስራት መገርሳ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። ይህ አንጋፋ የቀድሞ የደደቢት፣ዳሽን ቢራ፣ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አማካይ በሁለተኛው...
መቐለ 70 እንደርታ ከናይጀርያዊው ተከላካይ ጋር ተለያይቷል በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታ ያደረገው ላውረንስ...
የአለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ፊፋ (FIFA) ባዘጋጀው /FIFA High Programes Global football Eco System Analysis Training/ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው እለት 30/06/2012 ዓ.ም...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን /ዋሊያዎቹ/ ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታው ከ13 ኘሪሚየር ሊግ ክለቦች ለተመረጡ 23...
የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የዲሲፕሊን ኮሚቴ በኢኮስኮ ላይ የሰጠውን ብይን አፅንቶታል :: ከቀናት በፊት በወጣ ውሳኔ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ክለቡ...
ባህርዳር ከተማዎች በወልቂጤ ከተማ በቂ የመሰለፍ እድል ያላገኘውን ሄኖክ አወቀን አስፈርመዋል።ቀድሞው የፋሲል ከተማ፣ኢኮስኮ የመስመር አማካኝ ሄኖክ አወቀ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በመጀመሪያዎቹ ጨዋታዎች ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident