ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጨዋች ሰይፈ ውብሸት /ፕሮም/ ለኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ እርዳታ አደረገ

የእግር ኳስ ተጨዋችነት ዘመኑን በክለብ ደረጃ ላሳደገው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በኋላም ላይ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለጥቂት ጊዜያት ደግሞ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለብ ተጫውቶ ያሳለፈው...

ዋልያዎቹዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደጋፊዎች ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እርዳታ አሰባሰቡ

  የኮሮና ቫይረስ ለዓለም ከፍተኛ ስጋት ሆኖ በርካታ የሰው ህይወትን እያጠፋ በሚገኝበት እና ወደ እኛም ሀገር ይህ ቫይረስ ገብቶ የተያዦቹ ቁጥር ዕለት ተዕለት...

ሀዋሳ ከተማዜናዎች

በሀዋሳ ከተማ ውስጥ የሚገኙ አሰልጣኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚውል ድጋፍ አደረጉ።

ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ከፕሮጀክት እስከ ፕሪሚየር ሊግ ያሉ አሰልጣኞች ለኮረና ቫይረስ ቅድመ መከላከል የሚውል የተለያዩ ለምግብ ግባአትነት የሚውል ቁሳቁሶችን ከራሳቸው እና ከከተማው በጎ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ለምን ለብሄራዊ ቡድን አልተመረጥኩም የሚል ምንም ስሜት የለኝም ይህ የአሰልጣኙ ውሳኔ ነው” ፍቅሩ ወዴሳ

🔑 ለኔ አርአያዬ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ለአለም ብርሀኑ ነው 🔑እግዚአብሄር የኮሮና ወረርሺኝ በሽታ እንዲያጠፋልን በጋራ እንፀልይ። 🔑ለምን ለብሄራዊ ቡድን አልተመረጥኩም የሚል ምንም...

ዜናዎች

የሀገራችን ተጫዋቾች በጎ እጆች !

ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተጫዋቾች እርብርቦሽ ቀጥሏል በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሲጫወቱ የምናቃቸው ዋለልኝ ገብሬ ፤ አወት ገ /ሚካኤል ፤ ካርሎስ ዳምጠው ፤ አፍወርቅ ሀይሉ...

ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና አጠቃላይ የክለቡ ሠራተኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን አድርገዋል፡፡   ጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ተጫዋቾች እና መላው...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የኢትዮጲያ ቡና ደጋፊዎች እርዳታ እየሰጡ ነው

የኳስ ሜዳና አካባቢው የኢትዮጵያ ቡና መረዳጃ እድር አባላት ለመስተዳድሩ በቁሳቁስ ደረጃ ከፍተኝ ልገሳ አደረጉ፡፡ አባላቱ 80ሺ ብር የሚጠጋ ድጋፋቸውን ለክቡር ከንቲባው አስረክበዋል፡፡ ከዚህ...

ዜናዎች

የአበበ ቢቂላ የጤና ቡድን ለኮሮና ቫይረስ መከላከል ድጋፍ ሰጠ

  መላው የስፖርት ቤተሰብ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ርብርብ እያደረገ ነው፡፡ የአገርን መልካም ስም ከማስጠበቅ አንፃር ትልቅ ስራ እየሰራ ያለው የአበበ ቢቂላ የጤና ቡድን...