👉ዓለም ሲኒማ በሚገኘው ቢሯቸው ፊርማው ጸድቋል የፕሪሚየር ሊጉ ጠንካራ ተፋላሚ ከሆኑት ክለቦች አንዱ የሆነውን ፋሲል ከነማ ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...
በዓለም ሻምፕዮና ኢትዮጵያ በወንዶች ማራቶንአጠቃላይ 10 ሜዳልያዎችን ስትሰበስብ ሁለቱ ብቻ የወርቅ ናቸው ። በአለም ሻምፕዮናው መድረክ ኢትዮጵያ እና ማራቶን ትውውቃቸው እ.ኤ.አ በ1983 ሄልሲንኪ...
👉ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሴቶች 10 ሺህ ሜትር 👉ኢትዮጵያ እና የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያ በሩጫ ውድድሮች ላይ ደጋግማ ስኬታማ ከሆነችባቸው እና ሜዳልያዎትን ከሰበሰበችባቸው ውድድሮች...
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ኤርትራዊዉን አጥቂ አሊ ሰለይማንን...
ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ዱሬሳ ሹቢሳ በልጅነት ለተጫወተበት አካዳሚ የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብቷል። በቅርቡ ሰበታ ከተማን በመልቀቅ ባህር ዳር ከተማን የተቀላቀለው ፈጣኑ...
ከተከፈተ 8ኛ ቀኑን በያዘው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ራሱን እያጠናከረ ያለው መከላከያ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ለመቅጠር ተስማማ። ከአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ጋር...
በ2014 ዓ.ም በከፍተኛ ሊግ የምድቡ የበላይ ሆኖ በመጨረስ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ያደገዉ የለገ ጣፎ ለገዳዲ እግር ኳስ...
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ያሉት ሀዋሳ ከተማዎች አምስተኛ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው መቀላቀላቸው ተረጋግጧል ። በውድድር አመቱ በሲዳማ ቡና 17 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident