የፋሲል ከነማ ተጫዋቹ ምናፍ አወል ከክለቡ ጋር የአንድ አመት ኮንትራት የፈረመ ሲሆን በተመሳሳይ የወልቂጤ አማካዩ ተመስገን በጅሮንድ እና አርባምንጭ በግራ መስመር ተከላካይ እና...
ሲሳይ ገ/ዋህድ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ! የኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ሽልማት በዛሬዉ ዕለት ካሳንችስ አካባቢ በሚገኘዉ በጁፒተር ሆቴል በርካታ የኢትዮጵያ እግእኳስ...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬዉ ዕለት ባደረገዉ ስብሰባ የተለያዩ ወሳኔዎችን ያሳለፈ ሲሆን ፤ ከነዚህ መካከልም የተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ የሊጉ ክለቦች ማዘዋወር...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመራ በፕሪምየር ሊጉ 41 ነጥቦች በመሰብሰብ ስምንተኛ ደረጃን ይዘዉ ማጠናቀቅ የቻሉት ነበሮቹ ፤ ለቀጣዩ የውድድር አመት ተጠናክረዉ...
አዞዎቹ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበትን ወጣት የግራ ተከላካይ ካለብ በየነ ከሀዲያ ሆሳዕና 3ኛ ፈራሚ አድርጓል ። አርባምንጭ ከተማ ሶስተኛውን አዲስ የክለቡን ፈራሚ ከሀዲያ ሆሳዕና...
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመራ ለቀጣዩ የውድድር አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውር መስኮቱ ላይ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘዉ ሲዳማ ቡና እስከ አሁን ድረስ ሳሙኤል ሳሊሶ ፣...
ያለፈውን የውድድር ዓመት 1215 ደቂቃዎች በሜዳ ላይ ቆይታ ያደረገው ወልደአማኑኤል ጌቱ፤ የተለያዩ ክለቦች እሱን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት...
አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ሁለተኛውን አዲስ የክለቡን ፈራሚ የውድድር ዘመኑን በከፍተኛ ሊጉ በደሴ ከተማ ጥሩ የውድድር ዘመን ያሳለፈውን አጥቂ ሙልጌታ ካሳሁንን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident