ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቡአይ ኩዌት ወደ ፈረሰኞቹ ቤት ለማምራት ተስማማ !

በከፍተኛ ሊግ በአዲስ አበባ ከተማ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ አንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው ቡአይ በፈረሰኞቹ ቤት ሁለት  ዓመት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር አጥቂውን ውል አራዘመ !

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር አጥቂውን ተገኑ ተሾመን ውል ለማራዘም ከስምምነት መድረሱ ይፋ ሆኗል። በክለቡ የታዳጊ ቡድን አልፎ በዋናው ቡድን መጫወት የቻለው ተገኑ ለተጨማሪ ሁለት...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዞዎቹ ወደ ዝውውሩ ገቡ !!

የነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ላይ ተጠምደው የነበሩት አርባምንጭ ከተማዎች ሁለት ተጨዋችን ለማስፈረም ተስማሙ በኢትዮጵያ ቡና ተስፋ ቡድን ጅማሮውን ማድረግ የቻለው እና  ወልዲያ :ባቱ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ አማካኝ ለማስፈረም ተስማማ !

የቀድሞ ኢትዮ ኤሌትሪክ : ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ወላይታ ድቻ መጫወት የቻለው ረዥሙ አማካኝ አብነት ደምሴ የመጀመሪው የሀዋሳ ከተማ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል ።

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዞዎቹ የ መስመር አጥቂያቸውን ውል  ለማራዘም ተስማሙ !

አርባምንጭ ከተማ ወደ ዝውውር ጠልቆ  ከመግባቱ በፊት የ ነባር ተጨዋቾቹን ውል በማራዘም ላይ የሚገኘ ሲሆን በዛሬው እለትም የበርካታ ዓመታት አዞዎቹን ማገልገል የቻለው አሸናፊ...

ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ተጨማሪ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ !

ከ ሀድያ ሆሳዕና ተስፋ ቡድን መገኘት የቻለው ያሬድ በቀለ የ አሸናፊ በቀለ ምርጫ በመሆን የቀዳሚ ቡድኑን ሸገር ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቷል ከሰአታት በፊት ተጫዋቹ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቡናማዎቹ ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረሙ !

በሳላፍነው ቅዳሜ እንሻው እሸቴን ከ ሀላባ ከተማ ማስፈረም የቻሉት ቡናዎች በዛሬው እለት ፉአድ ኢብራሂምን ከ አዳማ ከተማ የግላቸው አድርገዋል

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር የአሚኮን ቅሬታ ተገቢ አይደለም አለ….

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ዙሪያ ምንም አይነት ጨረታ አለማውጣቱን አስታወቀ። አሚኮ በሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ጉዳይ ዙሪያ ላቀረበው...