ወላይታ ድቻ

286 መጣጥፎች
ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ በተከታታይ ድል የአዳማ ቆይታቸውን አገባደዋል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22 ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ የአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነ ማርያሙ ቡድን ወላይታ ዲቻ ለገጣፎ ለገዳዲን 2ለ0 በሆነ...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የ21ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ መርሀግብር ወላይታ ድቻ መቻልን 1 - 0 አሸንፏል ። በወላይታ ድቻ በኩል በ20ኛው ሳምንት በሀድያ ሆሳዕና በተረቱበት...

ኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | በዋንጫዉ ፉክክር ላይ የሚገኘዉ ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ጥሏል !!

  በአስራ ሶስት ነጥቦች እና በስምንት ደረጃዎች ተበላልጠዉ ሶስተኛ እና አስራ አንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ኢትዮጵያ መድን እና ወላይታ ዲቻ ያገናኘዉ የዕለቱ የመጀመሪያ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ዲቻ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል !!

  በስምንተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ተጋጣሚውን አዳማ ከተማ 2ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። የጨዋታዉን የመጀመሪያ አስር...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ዲቻ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል !!

  በስድስተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ መቻልን 1ለ0 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ ጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እና ፉክክርን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድኅን ተከታታይ ሶስተኛ ድል አስመዝግቧል

በአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ወላይታ ድቻን 1 ለ 0 ረቷል ። ወላይታ ድቻዎች በሶስተኛው ሳምንት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ በተጋሩበት ጨዋታ ላይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክወላይታ ድቻየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |ወላይታ ድቻ እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ቀን 7 ሰዓት ላይ የተገናኙት ወላይታ ድቻ እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ጨዋታቸዉን 1 አቻ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ዲቻ የክለቡን ሥራ አስኪያጅ ከሀላፊነት አንስቷል !!

  የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ሰሞኑን በክለቡ ለተፈጠረዉ ዉዝግብ መነሻ ነው ያለውን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ወንድሙ ሳሙኤልን ከኃላፊነት አንስቷል። የክለቡ ቦርዱ ስራ...