በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ አጋጣሚዎች እንዲሁም አሁን ላይ የቁርጥ ልጆች እንደሆኑ እያስመሰከሩ የሚገኙት ዑመድ ኡኩሪ እና ሽመልስ በቀለ በግብፅ ሊግ እንዲሁም ቢንያም በላይ...
“በግብፅ ሊግ ለመጫወት በራስ የመተማመን ብቃትና ልበ ሙሉ መሆን ያስፈልጋል” “ኢትዮጵያዊያኖች በፕሮፌሽናል ደረጃ ወደ ውጪ ወጥቶ መጫወትን ይፈራሉ፤ያን ችግር ሊያስወግዱት ይገባል” ዑመድ ኡኩሪ...
በሰሜናዊቷ ግብፅ የተለያዩ ክለቦች ውስጥ የሚጫወቱ እና ተጫውተውም ያሳለፉ የሀገራችን ፕሮፌ ሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች በቆይታቸው አበረታች የሚባል እንቅስቃሴን ያሳዩ ሲሆን እነዚህም ጥቂት...
በማልታ ሊግ ከሜዳቸው ውጭ ራይደርስ ገጥሞ የሎዛ አበራው ክለብ ቢሪካርካራ 10-2 ባሸነፈበት ጨዋታ ሎዛ አበራ አራት ግቦችን አስቆጥራለች። የግብ አነፍናፊዋ ሎዛ አበራ 4,31,...
ቢኒያም በላይ ነገ ክለቡ የሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ይስለፋል ተብሎ ይጠበቃል። የዋልያዎቹ ኮከብ ቢንያም በላይ ለአዲስ ክለቡ ኡሚያ ኤፍ ሲ ፊርማውን...
ትላነት ምሽት በተጠባቂው የማልታ ሊግ ሁለት ግቦችን ያስቆጠረችው ሎዛ አበራ ነገም በወዳጅነት ትጠበቃለች። ማንም ተከላካይ ሊያቆማት ያልቻለው የጎል አዳኟን ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ...
የሎዛ አበራ ግብ አግቢነት ማንም ተከላካይ ሊያቆመው አልቻለም አሁንም ማምረቷን ቀጥላበታለች ሎዛ አበራ ትላንትም ለክለቧ ሁለት ግቦችን አስቆጥራለች። ትላንት ምሽት በማልታ ሊግ ቢርኪርካራ...
ሎዛ በቃለመጠቁ ላይ ከአስተዳደጓ ጀምሮ ስለእግርኳስ ህይወቷን በስፋት የህይወት ልምዷን ያጋራች ሲሆን ኢትዮጵያን በሴቶች አፍሪቃ ዋንጫ ተሳታፊ ማድረግ ህልሟ እንደሆነም ጨምራ ገልፃለች።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident