በጀርመኑ ኮሎኝ የሚገኘው እና በቀጣዩ ክረምት ወደ ዋናው ቡድን የሚያድገው ወጣቱ የግራ መስመር አጥቂ ተጫዋች ማነው ? የሚገኘው በጀርመን ከተማ ሲሆን አባቱ ኢትዮጵያዊ...
ከኢትዮጵያዊ አባቱ የተገኘውን ሀገራችንን የማገልገል ፍላጎት ያለው አማካይ ማነው ? አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ካሳ ጋቶ ይባላሉ። የዛሬው ፅሁፌ የሚያውጠነጥነው ልጃቸው ደግሞ የተወለደው እስራኤል...
ከኢትዮጵያዊ አባት የተገኘውን አማካይ ይዘንላችሁ ቀርበናል። አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን እርሱ የተወለደው ግን በጀርመን ነው። ሞግል ዶርፍ ከተባለ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ የተገኘው በአሁኑ ሰዓት...
በካናዳ ፕሪምየር ሊግ ከደመቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱን ተጫዋቾች ይዘንላችሁ ቀርበናል። አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የካናዳ ዜግነት ያላት እንስት ነች እርሱም የተወለደው ከሀያ...
ወደ ልጅነት ክለቡ ኖንት ወይም ኮሞ የመዛወር ተስፋ ያለው ተከላካይ ማነው ? የተወለደው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ወረዳ ገዋዳ ተብላ በምትጠራ ቦታ ሲሆን...
ስሪ ፖይንት አካዳሚን ለኢትዮጵያ ካበረከቱልን ኢትዮጵያዊ የተገኘው በጀርመን ቡንደስሊጋ የነገሰው እና አሁን በቱርክ ሱፐር ሊግ የሚጫወተው ግዙፉን አጥቂ አሁን እናስተዋውቃችሁ። አሁን የምነግራችሁ ተጫዋች...
በቅርቡ በጀርመን ቡንደስሊጋው ዩኒየን በርሊን መጫወት የቻለውን አማካይ በቀጣይ እናስተዋውቆታለን። ሙሉ ስሙ ኬኒ ፕሪንስ ነቢል ሁሴን ሪዶንዶ ይባላል በእግር ኳስ አለም ሲጠራ ግን...
የታላቁን ሊቨርፑል መለያን ጨምሮ በጀርመኑ ሆፈንየም እና ሀኖቨር 96 መጫወት የቻለው እና ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለደው አማካይ። ታናሽ ወንድሙ መለሠ ፍራዎንዶርፍ በአሁኑ ሰዓት በጀርመን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident