መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ “ኢትዮጵያን ባገለግል እጅግ ደስ ይለኛል” ወጣቱ ተጫዋች ጆሲሳ ስምዖን
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ኢትዮጵያን ባገለግል እጅግ ደስ ይለኛል” ወጣቱ ተጫዋች ጆሲሳ ስምዖን

አጋራ
አጋራ

በጀርመኑ ኮሎኝ የሚገኘው እና በቀጣዩ ክረምት ወደ ዋናው ቡድን የሚያድገው ወጣቱ የግራ መስመር አጥቂ ተጫዋች ማነው ?

የሚገኘው በጀርመን ከተማ ሲሆን አባቱ ኢትዮጵያዊ ናቸው። “የኢትዮጵያን ታሪክ አብዝቼ እየሰማሁ ስላደኩኝ እግር ኳስ ተጫዋች መሆኔን ሳውቅ ብጫወትላት ደስ የሚል ስሜት ውስጤ ላይ አለ” ይላል ይህንንም ያለው የ17 አመቱ ከጀርመኗ ኮሎኝ ከተማ የተገኘው የግራ መስመር ተጫዋቹ ጆሲሳ ስምዖን ነው።

በጀርመኑ ኮሎኝ ክለብ ውስጥ ከ8 አመቱ ጀምሮ መነሻውን ያደረገው እና በጀርመን ከ17 አመት በታች DFB ፣ በጀርመን LIga A ከ17 አመት በታች እና በUnder championship ከ17 አመት በታች እና በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በDFB ከ19 አመት በታች ቡድን ውስጥ እየተጫወተ የሚገኘው ሲሆን በቀጣዩ ክረምት በጀርመን ቡንደስሊጋ እየተሳተፈ ዘንድሮ 15ኛ ደረጃ ላይ ወደ ተቀመጠው ዋናው የኮሎኝ ቡድን ከሚያድጉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ እንደሆነ እየተነገረ የሚገኘው ይህ ወጣት ተጫዋች ኢትዮጵያን ባገለግል እጅ ደስ ይለኛል ሲልም ተናግሯል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...