መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ ከኢትዮጵያዊ አባት የተገኘው በጀርመን የሚጫወተው ተጫዋች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከኢትዮጵያዊ አባት የተገኘው በጀርመን የሚጫወተው ተጫዋች

አጋራ
አጋራ

በቅርቡ በጀርመን ቡንደስሊጋው ዩኒየን በርሊን መጫወት የቻለውን አማካይ በቀጣይ እናስተዋውቆታለን።

ሙሉ ስሙ ኬኒ ፕሪንስ ነቢል ሁሴን ሪዶንዶ ይባላል በእግር ኳስ አለም ሲጠራ ግን ኬኒ ፕሪንስ ሪዶንዶ ነው። እናቱ ስፔናዊ ስትሆን አባቱ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ቢሆንም የተወለደው ግን በጀርመ ሙኒክ ከተማ ውስጥ ነው። በ2007 በጀርመኗ ኦቨርፎሪግ ወጣት ቡድን ውስጥ እግር ኳስን የጀመረው ይህ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በሀቺንግ የዕድሜ ዕርከን ቡድኖች እና በሀንተር ሀቺንግ መጫወት ከቻለ በኋላ ያመራው በጀርመን ቡንደስሊጋ ወደ ሚካፈለው ዩኒየን በሮሊን ነበር።

ከዩኒየን በርሊን በኋላ ወደ ግሬሀዘር ፎርዝ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በጀርመን በሁለተኛው የቡንደስሊጋ ክለብ ኤፍ ሲ ክላውርን የሚገኘው አንድ ሜትር ከሰማንያ የሚረዝመው ይህ ተጫዋች ኢትዮጵያን በፅኑ የማገልገል ፍላጎቴ አባቴ የሀገሪቱን ታሪክ ከነገረኝ በኋላ የመጫወት ጉጉቴ ጨምሯል ሲል ይገልጻል።

ሙሉ ስሙ ኬኒ ፕሪንስ ነቢል ሁሴን ሪዶንዶ ይባላል በእግር ኳስ አለም ሲጠራ ግን ኬኒ ፕሪንስ ሪዶንዶ ነው። እናቱ ስፔናዊ ስትሆን አባቱ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ቢሆንም የተወለደው ግን በጀርመኗ ዋና ከተማ ሙኒክ ውስጥ ነው። በ2007 በጀርመኗ ኦቨርፎሪግ ወጣት ቡድን ውስጥ እግር ኳስን የጀመረው ይህ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በሀቺንግ የዕድሜ ዕርከን ቡድኖች እና በሀንተር ሀቺንግ መጫወት ከቻለ በኋላ ያመራው በጀርመን ቡንደስሊጋ ወደ ሚካፈለው ዩኒየን በሮሊን ነበር።

ከዩኒየን በርሊን በኋላ ወደ ግሬሀዘር ፎርዝ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በጀርመን በሁለተኛው የቡንደስሊጋ ክለብ ኤፍ ሲ ክላውርን የሚገኘው አንድ ሜትር ከሰማንያ የሚረዝመው ይህ ተጫዋች ኢትዮጵያን በፅኑ የማገልገል ፍላጎቴ አባቴ የሀገሪቱን ታሪክ ከነገረኝ በኋላ የመጫወት ጉጉቴ ጨምሯል ሲል ይገልጻል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...