ከሳምንታት በፊት ክለቡን ለመልቀቅ የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት ከነአን ማርክነህ ፤ ምኞት ደበበ እንዲሁም ዳዋ ሆቴሳ ክለቡን በዝውውር መስኮት እንደማይለቁ የቡድኑ መሪ አቶ ግርማ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ አዲስ አበባ ስታዲዮም ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አስተናግዶ 0-0 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርቶ...
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር 119 ጨዋታዎች የተደረጉ ሱሆን ይህ ዙርም ነገ ሰኞ በአዲስ አበባ ስታዲየም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ በሚያደርጉት...
ኤርሚያስ ስፖርትስ ማኔጅመንት ባደረገው ጥረት ዩናይትድ ቤቬሬጅስ አዳማ ከተማ እግር ኳስ ቡድንን ለአምስት ተከታታይ አመታት የማልያ ላይ ስፖንሰር ለማድረግ በዛሬው እለት በቃል ደረጃ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መሰረት በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በአዳማ ከተማ መካከል የካቲት 14 ቀን 2012ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ...
👉👉በርካታ ካርዶች የተመዘዙበት ጨዋታ 👉👉አጨቃጫቂ የነበረው ፍፁም ቅጣት ምት 👉👉በተጫዋቾች ቅያሪ ላይ ጣልቃ የገቡት የፀጥታ ሀይል 👉👉ለወላይታ ድቻ ሶስት ነጥብ ያሰገኘችው የአሰልጣኙ ለውጥ...
የፊት መስመር አጥቂው ዳዋ ሆቴሳ አማካዩ ከንአን ማርክነህ እና ተከላካዩ ምኞት ደበበ በደሞዝ ችግር ምክንያት ክለቡ እንዲያሰናብታቸው የመልቀቂያ ወረቀት አስገብተዋል። አዳማ ከተማ...
👉👉መደበኛ ልምምዶችን በአግባቡ የሰራንበት ሳምንት ይሄኛው ነበር።" (ደጉ ዱባም አዳማ ከተማ) 👉👉"በዳኛ አካባቢ ያያችሁትን ነገር መናገሩ ትርጉም ያለው አይመስለኝም።" (ኮማንደር ኪዳነ ሀፍተ -...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident