በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተገናኘቱ የሲዳማ ቡና እና ተመስገን ዳናን በአሰልጣኝነት የሾሙት የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት በአቻ ውጤት...
ፋሲል ከነማ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት በቻለበት የ2013 የዉድድር አመት ቁልፍ የነበረዉ እና ከዉድድር አመቱ መገባደድ በኋላ የፕሮፌሽናልነት ዕድል አጊኝቶ በክረምቱ...
በ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ጅማ አባ ጅፋር ጨዋታ እዮብ አለማየሁ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ጅማ አባጅፋሮች...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ አዲሱ አቱላ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ መከላከያዎች ሙሉ ሶሰት ነጥብ ይዘው ወጥተዋል ። አዳማ ከተማ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የሊጉ መሪ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል...
👉የክለቡ አመራሮች ውሳኔያቸውን ግልጽ አላደረጉም ሰበታ ከተማ አሰልጣኙ ዘላለም ሽፈራውን ቡድኑ ካለበት ድሬዳዋ ከተማ ቢመልሰውም ውሳኔውን ማሳወቅ አልቻለም። ሰበታ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኘቱ ድሬደዋ ከተማ እና ባህርዳር ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል ። ድሬዳዋ ከተማዎች በ12ኛው ሳምንት ከአርባምንጭ ከተማ አቻ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከአርባምንጭ ከተማ አገናኝቶ 51ኛ ደቂቃ ላይ በበላይ ገዛኸኝ በተቆጠረ ብቸኛ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident