በሊጉ የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ በሁለተኛ መርሀግብር ኢትዮጵያ ቡናን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ብርቱካናማዎቹ በሄኖክ አየለ ግብ መምራት ችለው የነበረ ቢሆንም ኡበበከር ናስር...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በአዳማ ከተማ ከተደረገ በኋላ ከ22ኛ ሳምንት ጀምሮ በባህርዳር ከተማ የሚያደርገውን ቆይታ ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ21 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ለቀጣዮቹ ዘጠኝ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ሾሟል። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...
👉 ሶስት የታገዱና ቅጣቱ የተነሳላቸው ዳኞች ተካተዋል.... 👉 የአበል ክፍያም ለዳኞቹ መክፈል አልተቻለም ተብሏል.... ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየተሻገረ ያለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከነገ...
ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከመከላከያ ጋር ባደረገዉ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታ 4ለ0 መሸነፉ የሚታወስ ነው። ይህ ጨዋታ በሚከናወንበት ግዜ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች የቡድናቸውን...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንተ የመጨረሻ ጨዋታ ከዕረፍት በፊት 1 - 0 ሲመሩ የነበሩት ፋሲል ከነማዎች በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽለው በመቅረብ ባስቆጠሯቸው ሶስት...
በ21ኛው ሳምንት የመጨረሻ እና በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዳማ ከተማ የመጨረሻ ቆይታ ዕለት በቀዳሚነት የተደረገው እና ስደስት ግቦችን ያስተናገደው የአዲስ አበባ ከተማ እና...
የመውረድ ስጋት ውሰጥ ያሉት ሁለቱ ክለቦች አመሻሽ 12 ሰዓት ጀምሮ ያደረጉት ጨዋታ ገና ከጅምሩ በፈጣን እንቅስቃሴዎች የተጀመረ ነበር ። በድሬዳዋ ከተማም ሆነ በሰበታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident