በርከት ካሉ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያዩ አስቀድመዉ ይፋ ያደረጉት ቡናማዎቹ በምትካቸዉ ራሳቸዉን ለማጠናከር ይረዳቸዉ ዘንድ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ። አሁን ደግሞ ይፋ...
በአሰልጣኝ አብርሐም መብራቱ እየተመሩ አስቀድመዉ ተከላካዩን ያሬድ ባየን ከፋሲል ከነማ ያስፈረሙት የጣና ሞገዶች ዛሬ ደግሞ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። ከዚህ ቀደም...
በተጠናቀቀዉ የዉድድር አመት በአሰልጣኝ አብርሐም መብራቱ እየተመሩ የተጠበቁን ያህል ዉጤታማ መሆን ያልቻሉት የጣና ሞገዶቹ በቀጣይ አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ...
ከአራት አመታት በኋላ የዘንድሮዉን የዉድድር አመት በሻሞፒዮንነት ማጠናቀቅ የቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቀጣዩም አመት ይበልጥ ተጠናክረዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በዛሬዉ ዕለት በይፋ ተጫዋች ማስፈረማቸዉ...
በተጠናቀቀው የወድድር አመት በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴን በማሳየት ነጥቦችን ሰብስበዉ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቁት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት በይፋ ወደ ዝውውሩ...
በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ሶስት ያህል ተጫዋቾችን በቶሎ ማስፈረም የቻሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዛሬ ደግሞ ወጣቱን አጥቂ ተጫዋች ከሀዋሳ ከተማ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸው...
👉የተጨዋቾች ምርጫው በአሰልጣኙ ጥቆማ ነው.. 👉የደጋፊው ተቃውሞ ቀጥሏል..... ኢትዮጵያ ቡና የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ የነበረውን አሰልጣኝ ተመስገን ዳና አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን የፊታችን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሲያያቸው በነበሩ ሁለት ጉዳዮች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ወስኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ረቡዕ ሰኔ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident