የኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት መሆን ተከትሎ ከአሰልጣኛቸዉ ጋር በይፋ የተለያዩት ባህርዳር ከተማዎች አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸዉ ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም አዉስኮድን ፣...
አዳማ ከነማ ሁለት ጋናዊያን ተጫዋቾችን አስፈርሟል !! አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ላይ በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋችን...
በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ቅዱስ ጊዮርጊስን እየመራ ክለቡን ሻምፒዮን ማድረግ የቻለዉ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በዋና አሰልጣኝነት ተሹሟል። ያለፉትን አመታት በምክትል አሠልጣኝነት ማገልገል የቻለዉ እንዲሁም...
ከዚህ ቀደም ለአዶላ ወዮ እና ሻኪሶ ከነማ መጫወት የቻለዉ የፊት መስመር አጥቂዉ ቡናማዎቹን መቀላቀሉ ታዉቋል። በትላንትናው ዕለት ጋናዊ ተከላካይ ወደ ስብስቡ መቀላቀል...
አሰልጣኝ ተሐስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማስፈረም የቻሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ የዉጭ ሀገር...
መሀመድ ኑር ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል 👉*... ተጨዋቹ ለዝውውሩ 804 ሺህ ብር ወጪ አድርጓል... 👉ጅማ አባጅፋር ከወጣቱ አጥቂ መሀመድ ኑር ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንታዊና የስራ አስፈጻሚ ምርጫን አስመልክቶ የሰጠውን መግለጫ ሁለቱ ክልሎች በጽኑ ተቃወሙት። የደ.ብ.ብ.ሕ.ክልል መንግስት እግርኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ...
ከ16ቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አባል ክለቦች የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊግ ኩባንያን መግለጫ በይፋ ተቃውሟል። ክለቡ ጉዳዩን በተመለከተ ለአክሲዮን ማህበሩ በላከው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident