መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በዋና አሰልጣኝነት ተሹሟል !!
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በዋና አሰልጣኝነት ተሹሟል !!

አጋራ
አጋራ

 

በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ቅዱስ ጊዮርጊስን እየመራ ክለቡን ሻምፒዮን ማድረግ የቻለዉ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በዋና አሰልጣኝነት ተሹሟል።

ያለፉትን አመታት በምክትል አሠልጣኝነት ማገልገል የቻለዉ እንዲሁም የሰርቢያዊዉን አሰልጣኝ ዝላትኮን ክራምፖቲች መልቀቅ ተከትሎ በጊዜያዊ ዋና አሠልጣኝነት ክለቡን መምራት የቻለዉ አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በዛሬዉ ዕለት የፈረሰኞቹ ዋና አሰልጣኝ ተደርጎ ተሹሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...