መነሻ ገጽ ከ23 አመት በታች ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለ35 ተጫዋች ጥሪ ተደርጓል !!
ከ23 አመት በታችዜናዎች

ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለ35 ተጫዋች ጥሪ ተደርጓል !!

አጋራ
አጋራ

ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለ35 ተጫዋች ጥሪ ተደርጓል !!

የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በመጀመርያው ዙር ማጣርያ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮኖጎ ጋር ለምታደርገዉ ጨዋታ ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾችም :-

ግብ ጠባቂዎች

አላዛር ማርቆስ – ሀዋሳ ከተማ
አቡበከር ኑራ – ኢት. መድን
ፋሲል ገ/ሚካኤል – ባህር ዳር ከተማ

ተከላካዮች

መላኩ ኤልያስ – አርባ ምንጭ ከተማ
ኃይለሚካኤል አደፍርስ – ኢትዮጵያ ቡና
ብርሃኑ በቀለ – ሀዲያ ሆሳዕና
ዓለምብርሃን ይግዛው – ፋሲል ከነማ
ረመዳን የሱፍ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
እያሱ ለገሰ – ድሬድዋ ከነማ
አሸናፊ ፊዳ – አርባ ምንጭ ከተማ
መልካሙ ቦጋለ – ወላይታ ዲቻ
አሰጋኸኝ ጴጥሮስ – ድሬድዋ ከተማ
ሚሊዮን ሰለሞን – አዳማ ከነማ
አማኑኤል ተርፉ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

አማካዮች

አስጨናቂ ጸጋዬ – ኢትዮጵያ መድን
እንዳልካቸው መስፍን – አርባ ምንጭ
ቡቃታ ሸመና – አርባ ምንጭ
አብዱልከሪም ወርቁ – ኢትዮጵያ ቡና
ወንድማገኝ ኃይሉ – ሀዋሳ ከተማ
አበባየሁ ሀጂሶ – ወላይታ ዲቻ
ብዙአየሁ ሰይፈ – ወልቂጤ ከነማ
ከነአን ማርክነህ – መከላከያ

አጥቂዎች

ዱሬሳ ሹቢሳ – ባህር ዳር ከተማ
ጫላ ተሺታ – ኢትዮጵያ ቡና
ናትናኤል ገ/ሚካኤል – ፋሲል ከነማ
እዮብ ዓለማየሁ – ሀዋሳ ከነማ
መሀመድ ኑር ናስር – ኢትዮጵያ ቡና
አዲሱ አቹላ – መከላከያ
ተሾመ በላቸው – መከላከያ
መስፍን ታፈሰ – ኢትዮጵያ ቡና
አቡበከር ናስር – ደቡብ አፍሪካ
አህመድ ሁሴን – አርባ ምንጭ ከተማ
ይገዙ ቦጋለ – ሲዳማ ቡና
ብሩክ በየነ – ኢትዮጵያ ቡና
ፍቃዱ ዓለሙ – ፋሲል ከነማ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...