መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ ተጫዋች አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

 

አሰልጣኝ ተሐስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማስፈረም የቻሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ የዉጭ ሀገር ተጫዋች አስፈርመዋል።

በናማዎቹን በዛሬዉ ዕለት የተቀላቀለዉ ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ክዋኩ ዱኧህ ሲሆን ከዚህ ቀደምም ተጫዋቹ ለሀገሩ ሶስት ያህል ክለቦች መጫዎት የቻለ ሲሆን ሁለት አመት በሚቆይ የስምምነት ዉል ለቡናማዎቹ ለመጫወት ፊርማውን ማኖሩን ክለቡ ይፋ አድርጓል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...