መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ በከፍተኛ ሁኔታ የደመቀው አጥቂው በኋላም በቅዱስ ጊዮርጊስ እጅግ ስኬታማ ጊዜን በማሳለፍ ያለፉትን ዓመታት ደሞ ቆይታውን በፋሲል ከነማ ማድረግ ችሏል...
የባህርዳር ከተማው ዋና አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው በባህርዳር ከተማ ለተጨማሪ ሁለት አመታት የሚያቆያቸውን ውል አራዝመዋል። ክለቡ የአሰልጣኙን ውል ማራዘም ይፋ ያደረገ ሲሆን በሌሎች ክለቦች...
በከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ጎልተው የወጡትን ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ የሚገኘው ባህር ዳር ከነማ ቀጣዩን ምርጫ የቤንች ማጅውን ተከላካይ ማንያዘዋልን አድርጓል ። በዓመቱ የከፍተኛ ሊግ...
በቤንችማጂ ቡና አሪፍ እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለው ብሩክ ሰሙ ወደ ባህርዳር ከተማ ለማቅናት ተስማማምቷል ! ብሩክ ወልዋሎ :ኢትዮ ኤሌክትሪክ : መከላከያ :አዲስ አበባ ከተማ...
የቀድሞ መቻል ተስፋ ቡድን እንዲሁም በከፍተኛ ሊግ እንጅባራ ከተማ በዘንድሮ የውድድር ዘመን በሁለተኛ ዙር ድሬዳዋ ከተማ ቆይታ ማድረግ የቻለው ዮሀንስ ደረጄ ባርህርዳር ከተማን...
መሳይ አገኘው በ ባህርዳር ከተማ የሚያቆየውን ውል ተስማማ መሳይ አገኘው በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋ ቡድን ጀምሮ በ ወላይታ ድቻ እና ያለፉትን አመታት...
የጊዮን ንግስቶቹ በቀጣዩ አመት ተፎካካሪ ለመሆን ተንካራ ዝውውር እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን ተጨማሪ ሁለት ተጨዋቾች ማስፈረም ችለዋል። በዛሬው ባህርዳር ከተማን የተቀላቀለችው ሳሮን ሰመረ ናት...
በዘንድሮ ማራኪ እንቅስቃሴ በሚያስመለክተው በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ቡድን ልደታ ክ/ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለችው ገነት ኤርሚያስ ሁለተኛ ፈራሚ ግብ ጠባቂ በመሆን ባህርዳር ደርሳለች ገነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident