ባህርዳር ከተማ

239 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

በስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን የገጠመው ባህርዳር ከተማ በአሊ ሱሌይማን ሁለት ግቦች አሸንፎ ወጥቷል ። ጅማ አባጅፋሮች በአምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀመው ምርጥ...

መከላከያባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ በቢንያም በላይ ሁለት ግቦች ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በሊጉ የአምስተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች የሚመሩት ባህርዳር ከተማ እና መከላከያ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዞዎቹ በድጋሚ ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት መቋረጥ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ውድድር ተመልሷል ። ሊጉ ቀደም ብሎ የሶስት ሳምንታት ጨዋታዎችን ያካሄደ ሲሆን የአራተኛ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል

በሁለቱም ክለቦች በኩል በቋሚ አሰላለፍ ከሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታቸው የተወሰኑ ለውጦችን አድርገው የገቡ ሲሆን በባህር ዳር ከተማ በኩል አንድ ቅያሪ እንዲሁም በወልቂጤ ከተማ...

ሀዲያ ሆሳዕናባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የጨዋታ ዘገባ | ኦሴይ ማውሊ በተጨማሪ ሰዓት ያስቆጠራት ድንቅ የመቀስ ምት ባህር ዳር ከተማን አሸናፊ አድርጋለች

ባህር ዳር ከተማ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ በተቆጠረ ድንቅ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል ። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የሶስተኛ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታቸውን በድል ተወጥተዋል !!

በ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር የመጀመሪያ ሳምንት ሶስተኛ ቀን ጨዋታ በባህርዳር ከተማ እና አዲስአበባ ከተማ መካከል ከቀኑ 9:00 ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ተደርጎ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

” ካሜሩን በሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ሀገሬን ወክዬ መሳተፍ እፈልጋለሁ ” አለልኝ አዘነ /ባህርዳር ከተማ/

" ካሜሩን በሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ሀገሬን ወክዬ መሳተፍ እፈልጋለሁ " " ቅጣቱ የተላለፈብኝ በመማታት ሳይሆን ለመማታት በመሞከር በሚል ነበር " በ15ኛው የአዲስ...

LIVESCOREመከላከያባህርዳር ከተማአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

ባህርዳር ከተማ ከ መከላከያ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

7'   አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ  ፍፃሜ        ባህርዳር ከተማ   1           FT       0 ...