በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት 8ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ እና በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ የሚካሄዱ ሲሆን ሁሉም ጨዋታዎች በክልል የሚደረጉ ይሆናል። ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 6ቱ በክልል አንዱ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ ተደርገዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ሁለቱን በዚህ ሪፖርት ለእናንተ እንዲስማማ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሁል ሽረ ዋና ዳኛ፡ ኢንተርናሽናል አርቢትር ለሚ ንጉሴ በሜዳና ከሜዳ ውጪ መረጋጋት የተሳነው ስሁል ሽረና ተከታታይ የሆነ አቋም ማሳየት ያቃተው...
ቅዳሜ ዕለት ሊደረግ የነበረው እና በብሔር ብሔረሰቦች በዓል ምክንያት ወደዛሬ የተዛወረው የሁለተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንድ ጨዋታ ዛሬ ተደርጓል። አዲስ አበባ...
በመሸሻ ወልዴ ሀትሪክ፡- ከወልቂጤ ከተማ ጋር አቻ ተለያይታችሁ የፕሪምየር ሊጉን ነጥብ በመጣል ጀምራችኋል፤ ጨዋታው ምን መልክ ነበረው? ውጤቱስ ለእናንተ የሚገባ ነው? አብዱልከሪም፡-...
በመሸሻ ወልዴ ቅ.ጊዮርጊስ በዛቦ ቴጉይ እና በሳላህዲን ሰይድ ሁለት ግቦች ሰበታ ከተማን 2ለ1 በማሸነፍ ለ14ኛ ጊዜ የተዘጋጀውን የአዲስ አበባ ከተማ ሲቲ ካፕ ዋንጫን...
ከህዳር 29 ጀምሮ በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰናጅነት በአዲስ አበባ ስታዲየም ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የዘለቀው የአዲስ አበባ ሻምፒዮና ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቅዱስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident