ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የጨዋታ ዘገባ | የሸገር ደርቢ በፈረሰኞቹ የበላይነት ተጠናቋል

በርካታ አወዛጋቢ ክስተቶችን ያስተናገደው 43ኛው የሸገር ደርቢ በቅዱስ ጊዮርጊስ የ4 ለ 1 ድል ፍፃሜውን አግኝቷል ። ጨዋታው ምሽት 12 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም...

ሰበታ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል

በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ምንም ግብ ሳያስተናግድ ተጠናቋል ። ምሽት 12 ሰዓት ላይ የጀመረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሰበታ...

መከላከያቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተካሂደው በዕሁዱ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ የሚፋለሙትን ክለቦች አሳውቋል ።

በመጀመሪያው ጨዋታ 7 ሰአት ላይ በምድብ 2 አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀውን ጅማ አባጅፋርን በምድብ 1 ሁለተኛ ሆኖ ካጠናቀቀው ባህርዳር ከተማ ያገናኘ ነበር ። የጨዋታው...

LIVESCOREመከላከያቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

7'   አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ         ቅዱስ ጊዮርጊስ   (4)0       PT - FT     0(5)...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫአዳማ ከተማዜናዎችፋሲል ከነማ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል ።

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት ከምድብ መውደቁን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ እና በምድቡ 1 ነጥብ የያዘው ፋሲል ከተማ ያደረጉት ነበር ። ጨዋታው በሁለቱም በኩል ፈጣን...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ- ለ ጨዋታዎች የዛሬ ውሎ

የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ በሁለቱ የአማራ ክልል ክለቦች በባህርዳር እና ፋሲል ከተማ ከቀኑ በ8 ሰአት ጅማሬውን አደረገ ። ጨዋታው ከጅማሬው ፈጣን...