ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ መሪነታቸውን ያጠናከሩበትን ድል አስመዝግበዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ከምሽት አንድ ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የአዲስ አበባ እና በኮቪድ ውጤቶች ምክንያት ከሊግ ካምፓኒው ጋር...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ  ስምንት ተጨዋቾቹ በኮቪድ ተይዘዋል መባሉን ተቃወመ

👉ሁሉም አባላቶቼ ነጻ ናቸው /ፈረሰኞቹ/ 👉ኮቪድ ፖዘቲቭ የሆኑ ተጨዋቾችን ማሰለፍ አይቻልም / የሊግ ኩባንያ የህክምና ክፍል/ ሁሉም የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ራሳቸውን ከኮቪድ 19...

ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ነጥብ ጥለዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የሊጉ መሪ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በድንቅ ግስጋሴያቸው ቀጥለዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ከ9 ሰዓት ጀምሮ በወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል የተደረገው ጨዋታ በተከታታይ ጨዋታዎች በምርጥ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ የጣና ሞገዶቹን በመርታት መሪነታቸውን አስቀጥለዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳርን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አገናኝቶ በአቤል ያለው እና በከነአን ማርክነህ ግቦች ፈረሰኞቹ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነታቸውን አጠናክረዋል ።...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ የሊጉ መሪ መሆን የቻለበትን ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከተማን በአቤል ያለው እና በእስማኤል ኦሮ ኦጎሮ ሁለት ሁለት ግቦች 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ሰፊ ውጤት አሸንፏል ። ቅዱስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በከነአን ማርክነህ ብቸኛ ግብ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር ሲሆኑ ከነአን ማርክነህ በ81ኛ ደቂቃ ላይ ባስቆጠረው ግብ ፈረሰኞቹ 1 ለ 0 አሸንፈው ወተዋል...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በሄኖክ አዱኛ ብቸኛ ግብ ከጦና ንቦቹ ሶስት ነጥብ ወስደዋል

በስምንተኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል ተደርጎ ሄኖክ አዱኛ ከርቀት መቶ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ፈርሰኞቹ ሙሉ...