ሲዳማ ቡና

274 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የብለስ ናጎን ውል ለማራዘም ተስማምቷል።

በ33 ጨዋታ ሁለት ጎል ብቻ ያስቆጠረው አጥቂ ውሉን ሊያራዝም ነው በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመራው ሲዳማ ቡና በቀጣይ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚጠብቀው ሲሆን...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የቢኒያም በላይ ቀጣይ ማረፊያ ሲዳማ ቡና ሆኗል

ሁለገቡ ተጫዋች ቢኒያም በላይ የቀድሞው ክለቡ በድጋሚ ተቀላቀለ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ምርጥ የአማካይ እና የመስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው ቢኒያም...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወጣቱ ተከላካይ የሊጉን ሻምፒዮም ተቀላቀለ

ሲዳማ ቡና በሁለት አመት ውል ከድቻ ጋር ለመቀጠል የተስማማውን ተከላካይ በእጁ አስገብቷል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ አማካኝነት ወዳሳደገው ክለብ ወላይታ ድቻ ተመልሶ የመጫወት ዕድልን...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል።

ከወላይታ ድቻ ጋር ትላንት የተስማማው ተጫዋች የሊጉን ቻምፒዮን ዛሬ ተቀላቀለ። የቀድሞው የሺንሺቶ ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ዱራሜ ፣ ቤንች ማጂ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ንግድ...

ሲዳማ ቡናዜናዎች

ሲዳማ ቡና ለቡድኑ ከፍተኛ ሽልማትን ሸለመ

የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ለሆነው የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ በዛሬው ዕለት ለክለቡ በሀዋሳ ከተማ አቀባበል...

ሲዳማ ቡናካፍዜናዎች

ኢትዮጵያን በአፍሪካ መድረክ የሚወክለው ሲዳማ ቡና የማጣሪያ ጨዋታው ቀናቶች ታወቁ

ሀገራችንን ወክሎ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ የሚካፈለው ሲዳማ ቡና የቅድመ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታውን መቼ እንደሚያደርግ ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው...

ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

የኢትዮጵያ ዋንጫ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1.ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ መድን መካከል በተደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ...

ሲዳማ ቡናነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የአራተኛ ቀን መርሀግብር የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜው ነገሌ አርሲን በመርታት ማለፉን አረጋግጧል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለቱን የፕሪምየር...