መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና የብለስ ናጎን ውል ለማራዘም ተስማምቷል።
ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የብለስ ናጎን ውል ለማራዘም ተስማምቷል።

አጋራ
አጋራ

በ33 ጨዋታ ሁለት ጎል ብቻ ያስቆጠረው አጥቂ ውሉን ሊያራዝም ነው

በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመራው ሲዳማ ቡና በቀጣይ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚጠብቀው ሲሆን በ33 ጨዋታ ሲዳማ ቡና በአዳማ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን 3ለ0 እና ፋሲል ከነማን 1ለ0 ሲያሸንፍ አንድ አንድ ጎል በድምሩ ሁለት ጎል ብቻ ማስቆጠር የቻለውን ካሜሮናዊው አጥቂ ብለስ ናጎን ውል ለማራዘም ተስማምቷል።

ስለ ተጫዋቹ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ምንም አይነት የተሰናዳ መረጃን በትራንስፈር ማርኬት ላይ ማግኘትም አይቻልም።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...