በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ሰበታ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ መሪው የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል ። ፋሲል ከተማ በ10ኛ ሳምንት...
በሊጉ አስረኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ሰበታ ከተማን ማሸነፍ ችሏል ። አዳማ ከተማ...
በዘጠነኛ ሳምንት የሶስተኛው ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና በወልቂጤ ከተማ መካከል ተደርጎ በጳውሎስ ጌታቸው የሚመራው ወልቂጤ ከተማ 3 ለ 2 በሆነ...
በስምንተኛው ሳመንት የመጨረሻ ጨዋታ ሁለቱ በሊጉ ግርጌ የሚገኙትን አና አስካሁን ምነም ማሸነፍ ያልቻሉት ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ተገናኝተው በንታምቢ ብቸኛ የግብ ሰበታ...
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ሰበታ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረዉ ናሚቢያዊዉ አጥቂ ጁንያስ ናንጄቦ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። ከዚህ ቀደም ለወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የተገናኙት ሀዋሳ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት የሜዳ ላይ ፍልሚያ 1 ለ 0 ሲመሩ የነበሩት ሀዋሳ...
በዘንድሮው ውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ከአምስት ጨዋታዎች ሶሰት አቻ ተለያይቶ ሁለት ሽንፈት አጋጥሞት በደረጃ ሰንጠረዡ 14ኛ ላይ የሚገኘው የሰበታ ከተማ ክለብ አስራ አንድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident