በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመራው መቻል ወደ ዝውውር ገብቷል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአሰልጣኝ መሠረት ማኔው መቻል...
በመቻል ረዘም ያለ ቆይታን ያደረገው የግራ መስመር ተከላካዩ ውሉ ተራዝሟል። ያለፉትን ስድስት አመታት በመቻል ቤት እየተጫወተ የሚገኘው እና ክለቡንም አምበል በመሆን ጭምር ሲያገለግል...
በዛሬው ዕለት ወደ ወሳኝ ዝውውር የገቡት መቻሎች የአራት ነባር ተጫዋቾችን ውል አደሱ። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻል በዛሬው ዕለት በዝውውሩ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን...
መቻል ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተን የቀጠረው እና በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር በመግባት ያሬድ ካሳዬን የመጀመሪያ ፈራሚ ያደረገው መቻል ሁለት ተጨማሪ...
መቻል የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በቅርቡ የቀጠረው መቻል ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ረዘም ካሉ ድርድሮች በኋላ መስማማት ያልቻለውን የግራ መስመር ተከላካይ ያሬድ...
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ማረፊያቸው ታውቋል። ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ለማስቀጠል አልያም ደግሞ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ጥረት ሲያደርግ የነበረው የመቻል ቦርድ በመጨረሻም...
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን ሲረታ ሸገር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። መቻልን ከወልዋሎ ያገናኘው ቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ ያለ ጎል የተደመደመ...
በአጋማሹ የመቻል ሁለተኛው አዲስ ተጫዋች ወጣቱ ተከላካይ ሆኗል። ባለባቸው ክፍት ቦታዎች ውስጥ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከዝውውሩ መዘጋት በፊት ወደ ቡድናቸው እየቀላቀሉ የሚገኙት መቻሎች ከሳምሶን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident