በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ ጎራ በማለት የተለያዩ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ከዚህ በፊት ተከላካዩን ፀጋሰዉ ድማሙ እና አማካዩን...
አሰልጣኝ ዘርዐይ ሙሉን ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት ተጫዋችን በማስፈረም እና የነባሮቹን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ አማካዩን በቃሉ...
ከአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ጋር ከተለያዩ በኋላ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በዋና አሰልጣኝነት የተቀጠረዉ ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በሁለት...
በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎልተው ከወጡ ወጣት ተጫዋቾች አንዱ ነው ፀጋአብ ዮሐንስ በወጣትነት እድሜ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን በአምበልነት እየመራም ይገኛል ።ስለ...
በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የዉድድር አመቱን ያጠናቀቁት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ዘንድሮ ግማሽ አመቱን በአዳማ ከተማ ያሳለፈውን ዘርዐይ ሙሉ በዋና አሰልጣኝነት መቅጠራቸው ተሰምቷል። በ2013...
“የአመቱ ተስፋ የተጣለበት ወጣት” በሚል የተመረጠ ታዳጊ በአሰልጣኙ ትግል ለውጤት ሲበቃ የማየትን ያህል ምን ደስ የሚል ነገር አለ? በሀዋሳ የሆነው ይሄ ነው… እድሜ...
ሀዋሳ ከተማ በሊጉ ዋንጫ ካነሱ አራት የክልል ክለቦች መሀል አንዱ ነው፤ በታሪካዊ ክለብነቱ በርካቶችን በቁጥጥሩ ስር ማዋሉ የሚነገርለት ሀዋሳ ከተማ ዘንድሮ ስጋት ከነበረባቸው...
20ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ 1 - FT 0 ባህር ዳር ከተማ 41'ወንድማገኝ ኃይሉ 41' ጎል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident