በክረምቱ ዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ኣጼዎቹ ኣምና በኣጥቂ ክፍል የታየባቸውን ክፍተት ለመቅረፍ ናይጀርያዊ ኣጥቂ ኢዙ ቦቦ ኣዙካን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረም ችሏል።...
አሰልጣኝ ውበቱ ኣባተን ኣዲስ ኣሰልጣኝ ኣርጎ የሾመው ፋሲል ከተማ በያዝነው ዓመት የኣፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ጥሩ ኣቋም ያሳየውን በዛብህ መለዮን በሁለት ዓመት ውል...
በሀዋሳ ከተማ ከ4 ዓመታት ቆይታ በሇላ ከሀይቆቹ ጋር የተለያዮው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ መድረሻውን ፋሲል ከተማ አድርጓል፡፡ በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ 2 አሰልጣኞችን የቀየሩት...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በክልል ከተሞች ስታዲየሞች ቀጥለው ተካሂደዋል። ጎንደር ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ በተደረገ ጨዋታም ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬ 4ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን መሪዎቹ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ዋንጫው የሚያደርጉትን ጉዞ አጠናክረው ቀጥለዋል።...
ለሻምፒዮንነት እና ላለመውረድ በሚደረግ ጠንካራ ፉክክር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰው እና ሊጠናቀቅ 4 ሳምንታት የቀሩት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ለሻምፒዮንነት 5 ክለቦችን ከፊት አፋጧል፡፡በሌላ...
የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ሁሉም ጨዋታዎች ነገ ሰኔ 9 እና 10/2010 ዓ/ም በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲዮሞች እንደሚካሄዱ መርሃ ግብር ቢያዝላቸውም በወቅታዊ...
በገለልተኛ ሜዳ በአዲስአበባ ስታዲዮም የተካሄደው የመቀለና ፋሲል ጨዋታ እንደመጀመሪያው ዙር ዛሬም ያለ ግብ 0-0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቆ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በርካታ ደጋፊዎች የታደሙበት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident