የጨዋታ ዘገባ

556 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

የአስረኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ በሲዳማ ቡና እና በባህርዳር ከተማ መካከል ተካሂዶ ከእረፍት በፊት ባስቆጠሩት ግብ ሲመሩ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአስረኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ባለ ድል አድርጓል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠኝ ሳምንታት ጨዋታዎችን በሀዋሳ ከተማ አካሂዶ ለአፍሪካ ዋንጫ ከተቋረጠ በኋላ በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ከተማ ወደ ውድድር ተመልሷል ። የ10ኛ...

ቡርኪናፋሶአፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ዋልያዎቹ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎችን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል

ዋልያዎቹ የ33ኛ የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታቸውን በ1 ለ 1 ውጤት አጠናቀዋል ። ምሽት አንድ ሰዓት ጀምሮ በባፎሳም ኩዌኮንግ ስታድየም በተደረገው ጨዋታ ቡርኪናፋሶዎች ከእረፍት...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ዋልያዎቹ ቀድመው መምራት ቢችሉም አራት ግብ አስተናግደው ተሸንፈዋል

የአፍሪካ ዋንጫው የምድብ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲጀመሩ አስተናጋጇን ሀገር ካሜሩንን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በመጀመሪያ አጋማሽ ጥሩ መንቀሳቀስ ቢችልም በሁለተኛው አጋማሽ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየጨዋታ ዘገባ

ዋልያዎቹ በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ ሽንፈት አስተናግደዋል

ምሽት 1 ሰዓት ላይ በካሜሩን እና ቡርኪናፋሶ ጨዋታ ጅማሮውን ያደረገው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያን እና ኬፕ ቨርዴን አገናኝቶ 45+1...

ሀዋሳ ከተማአርባምንጭ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የሊጉ የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል

በዘጠነኛው ሳምንት እና በሊጉ የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ብሩክ በየነ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ሀይቆቹ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዝግቧል

በሊጉ የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ ቀን ላይ በቅድሚያ አዳማ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ የቀድሞ ክለቡን በገጠመው ፋሲል ተካልኝ በሚመሩት አዳማ ከተማዎች የ1 ለ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በከነአን ማርክነህ ብቸኛ ግብ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር ሲሆኑ ከነአን ማርክነህ በ81ኛ ደቂቃ ላይ ባስቆጠረው ግብ ፈረሰኞቹ 1 ለ 0 አሸንፈው ወተዋል...