“እናንተ ጋዜጠኞች ለምትፈልጉትና ለከፈላችሁ ታወራላችሁ፤ ለማትወዱትና ላልከፈላችሁ አታወሩም” “እያንዳንዱ ጋዜጠኛ ከራሱ አንፃር የሚጠቅመውን እንጂ ሰው የሚያመውን እየሰራ አይደለም” አቶ መንግስቱ ሳሳሞ ጅማ አባጅፋር...
ካፍ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአህጉር አቀፍ ውድድሮችን የሰረዘ ሲሆን በዚህ ውድድር ምክንያት ለ 21 ቀናት ይቋረጣል ተብሎ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መጋቢት...
ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድንን ለማጠናከር የደጋፊ ማኅበሩ የገቢ ማሰባሰብና ሀብት ማፈላለግ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማኅበር ሊቀ መንበር ኃይለማርያም...
በአስራ ሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል፡፡ ጅማ አባ ጅፋር ሳምንት ከበባህር...
በሁለቱ ደጋፊዎች ደማቅ ህብረ ዝማሬ ታጅቦ የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ ብዙ ሙከራዎችን አስተናግዶ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።መቐለ 70 እንደርታዎች ባሳለፍነው...
ካፍ በአደገኛ ሁኔታ በዓለም የጤና ስጋት ሆኖ በመሠራጨት ላይ በሚገኘው ኮሮና ቫይረስ አማካኝነት አለማቀፍ ውድድሮች ማራዘሙን ተከሎ፤ በብሄራዊ ቡድን ዝግጅት ምክንያት ሊቋረጥ የነበረው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት (ሀሙስ) እና ዛሬ (አርብ) የተከናወኑ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች በኋላም በብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች...
ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ(እሁድ) 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።መቐለ 70 እንደርታ ባህርዳር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident