ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በመጨረሻም ውላቸውን አድሰዋል። ዘለግ ካለው የቅዱስ ጊዮርጊስ የተሳኩ የአሰልጣኝነት ቆይታ በኋላ በመልቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመረከብ በክለቡ ሁለተኛ አመታቸው...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል። ከቀናት በፊት ኤፍሬም ታምራትን በአዲስ መልኩ እንዲሁም ውብሸት ክፍሌን ደግሞ ኮንትራትን...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችፕሪምየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

የሀድያ ሆሳዕና ቦርድ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥርን ፈፅሟል። የሀድያ ሆሳዕና ቦርድ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን የክለቡ ቀጣዩ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን ማረጋገጥ ችለናል።...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛ ፈራሚ ተከላካዩ ሆኗል

አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ሁለተኛውን አዲስ ፈራሚ ወደ ክለባቸው አካተዋል። ትላንት አመሻሹን ግብ ጠባቂው አቡበከር ኑራን ወደ ስብስባቸው ያካተቱት ቡናማዎቹ በዛሬው ዕለት ሁለተኛ ፈራሚያቸውን...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወጣቱ ተከላካይ የሊጉን ሻምፒዮም ተቀላቀለ

ሲዳማ ቡና በሁለት አመት ውል ከድቻ ጋር ለመቀጠል የተስማማውን ተከላካይ በእጁ አስገብቷል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ አማካኝነት ወዳሳደገው ክለብ ወላይታ ድቻ ተመልሶ የመጫወት ዕድልን...

ሀዋሳ ከተማዜናዎች

የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና የሀዋሳ ከተማ ጉዳይ ነገ ውሳኔ ያገኛል

ሀዋሳ ከተማ ነገ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ነገ የክለቡ ቦርድ ስብሰባን ጠርቷል። ሀዋሳ ከተማን ከወጣት ቡድን አንስቶ በማሰልጠን የስልጠና ህይወትን የጀመረው እና...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ እና የቀድሞው የአፄዎቹ አጥቂ የሀገራቸውን ክለብ ተቀላቀሉ

ከወልዋሎ ጋር የኢትዮጵያ ዋንጫን ያነሳው ግብ ጠባቂ እና ከአንድ አመት በፊት ለፋሲል ከነማ የተጫወተው አጥቂ ለሀገራቸው ክለብ ፈርመዋል። ከወልዋሎ አዲግራት ጋር በግሉ ጥሩ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል።

ከወላይታ ድቻ ጋር ትላንት የተስማማው ተጫዋች የሊጉን ቻምፒዮን ዛሬ ተቀላቀለ። የቀድሞው የሺንሺቶ ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ዱራሜ ፣ ቤንች ማጂ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ንግድ...