ሀዋሳ ከተማ ነገ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ነገ የክለቡ ቦርድ ስብሰባን ጠርቷል።

ሀዋሳ ከተማን ከወጣት ቡድን አንስቶ በማሰልጠን የስልጠና ህይወትን የጀመረው እና በመቀጠል ደቡብ ፓሊስ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡናን ያሰለጠነው አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ትላንትና ዕርብ አመሻሽ ለክለቡ ቦርድ የተጠናቀቀውን የ2018 የውድድር ዘመን ሪፖርተር ያቀረቡ ሲሆን የክለቡ ቦርድም በቀጣዩ አመት አሰልጣኙ ይቀጥሉ ወይስ አይቀጥሉ የሚለውን ጉዳይ ላይ ውሳኔ ለመስጠት በነገው ዕለት ዕሁድ አመሻሽ ስብሰባን እንደሚያደርግ የታወቀ ሲሆን በ2019 ለዋንጫ እንደሚጫወት ዕቅድ ያለው ክለቡ ከሚኖረው ውይይት በኋላ በአሰልጣኙ ጉዳይ ላይ ጨምሮ አዳዲስ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
አስተያየት ይስጡ