ኢትዮጵያ ቡናን በአመቱ አጋማሽ የተቀላቀለው ግብ ጠባቂ ከክለቡ ጋር በጋራ ስምምነት ተለያይቷል። ኢትዮጵያ ቡና በአመቱ አጋማሽ መቀላቀል የቻለው የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ ፣ ሲዳማ...
በሩዋንዳ በሚደረግ የሴቶች የሴካፋ ዞን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ተካፋዩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚውን ዛሬ አውቋል። ዘጠኝ ጊዜያት ያህል የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር...
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች በድጋሚ ወደ ፈረሰኞቹ ቤት አምርቷል። በአሁኑ ሰዓት የህክምና ምርመራውን ለማድረግ እየተጠባበቀ የሚገኘው አማኑኤል ኤርቦ በድጋሚ ፈረሰኞቹን መቀላቀል ችሏል። ከአርባምንጭ ከተማ...
ሀላባ ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ ገብቷል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሰልጣኝ በሽር አብደላ መሪነት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው እና ከወጣቱ አሰልጣኝ ጋር...
ከአምስት አመታት በኋላ ከወላይታ ድቻ ጋር የተለያየው የግብ ዘብ ወደ ፈረሰኞቹ አመራ። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ላለፉት አምስት አመታት ክለቡን ሲያገለግል...
ሰኞ ለሸገር ፈረመ ማክሰኞ መልቀቂያ ወሰደ ከሲዳማ ቡና ጋር ተነጋገሮ ሸገሮች ዛሬ ይፋ አደረጉ። በአማካይ ተከላካይ ቦታ ላይ በኦሜድላ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በውሰት...
ግብ ጠባቂው ከአምስት አመታት በኋላ ቀሪ ውል እያለው ተለያየ ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ላለፉት አምስት አመታት ክለቡን ያገለገለው ግብ ጠባቂው ቢኒያም...
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአርባምንጭ ከተማውን ግብ ጠባቂ የግሉ አድርጓል። እግር ኳስን ከአርባምንጭ ከተማ ከጀመረ በኋላ በባህርዳር ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ የተጫወተው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident