ዜናዎች

4369 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ ከተማን ረቷል

በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸውን አድርገው አዞዎቹ 2 - 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከበርካታ ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል

በ24ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከአዳማ ከተማ አገናኝቶ ለበርካታ ጨዋታዎች ከድል ርቆ የነበረው ባህርዳር ከተማ በተመስገን ደረሰ የአምስተኛ ደቂቃ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የሔኖክ አየለ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ድሬዳዋ ከተማን አንድ ነጥብ አስገኝታለች !!

ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ በተደረገ የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና አዲስአበባ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በወራጅ ቀጠናዉ ላይ ይገኙ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | የጋቶች ፓኖም ብቸኛ ግብ ለፈረሰኞቹ ሶስት ነጥብ አስገኝቷል

በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ከቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከዕረፍት መልስ ጋቶች ፓኖም ባስቆጠረው ብቸኛ የቅጣት...

ሉሲዎቹዜናዎች

አዲሱ የሉሲዎቹ ዋና አሰልጣኝ ፍሬዉ ሀይለገብርኤል ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል !!

  ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 4 ድረስ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፉ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለሆነዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬዉ ሀይለገብርኤል...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት አስተናግዷል !!

በ24ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ረፋድ ላይ ተደርጎ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት አሸንፎ ደረጃዉን አሻሽሏል። በሀድያ ሆሳዕና በኩል ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በኢሲኤ አዳራሽ አከናውኗል ። መርሀግብሩ ምልዐተ ጉባዔው መሟላቱ ከተረጋገጠ በኋላ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

በ23ተኛ ሳምንት የተደረጉ ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዉድድር አመራር እና ስነስርዓት ኮሚቴ የዲሲፕሊን ዉሳኔዎችን ይፋ አድርጓል። * በተጫዋቾች ደረጃ :- ያሬድ...