በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች ከከፍተኛ ሊጉ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች በዛሬው ዕለት የቀድሞው የነገሌ አርሲ እና...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከላካይ አስፈረመ በአዳማ ከተማ በቀጣዮቹ ቀናት የቅድመ ውድድር ልምምዳቸውን የሚጀምሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል የመሀል ተከላካዩን ቁመታሙን ጊት...
ሀድያ ሆሳዕና ለ2019 የውድድር ዘመን ዝግጅት ሊጀምር ነው። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠረ በኋላ አዳዲስ ተጫዋቾችን እና ውላቸው የተጠናቀቁ ተጫዋቾችን ውል ሲያራዝም...
ኢትዮጵያ ቡና ሰኞ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በይፋ ይጀምራሉ። አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ዝውውሮች ከመፈፀም ባለፈ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝግጅቱን መቼ እንደሚጀምር ክለቡ አሳውቋል። በቅርቡ ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊቲን ሚቾን በይፋ በአምስት አመት ውል ያስፈረመው ቅዱስ ጊዮርጊስ በክረምቱ የዝውውር መስኮት...
አቡበከር ናስር በይፋ መቻልን ተቀላቀለ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ካየናቸው አስደናቂ አጥቂዎች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምንጊዜም ከፍተኛ...
ነገሌ አርሲ የፊታችን ሰኞ ልምምድ ይጀምራሉ። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ባደጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስደናቂ የውድድር አመትን ማሳለፍ የቻሉት ነገሌ አርሲዎች...
የህክምና ምርመራ ያደረገው አቡበከር ናስር ውጤቱ ከታወቀ በኋላ መቻልን ይቀላቀላል ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ካየናቸው አስደናቂ አጥቂዎች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident