ቤኒናዊው አማካይ ሮማሪክ አሞውሱ ወደ ፋሲል አምርቷል። ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ በማከናወን ላይ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች የቤኒን ዜግነት ያለውን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሆኖ መጫወት...
ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ህዝብ ለኢትዮጵያ ስፖርት ልማት ከፍተኛ ሚና ሲጫወት መቆየቱን ገልጸው ይህ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። ይህ ስኬት በአፍሪካ መድረክም...
ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ለሚገኘው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፊርማውን አኑሯል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ከ20 አመት በታች ቡድን ውስጥ ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው...
አንድሪውስ ኦውሱ በሀድያ ሆሳዕና ውሉን አራዝሟል። በሆሳዕና ከተማ ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዲሱ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እና ረዳቶቻቸው መሪነት...
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሚካፈሉበት ጋሞ ጨንቻዎች ሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈረመዋል በአሳዳጊ አሰልጣኙ ማቲያስ ለማ መሪነት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚካፈሉበት የ2019...
ኢትዮጵያ መድን ሀሰን በሽር ረዳት አሰልጣኝ ሀብቶም ቢሰጠኝን ደግሞ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ በማድረግ ሾሟል። በአዲሱ አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መሪነት በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን እያከናወነ...
አዳማ ከተማ ዮሴፍ ታረቀኝን የግሉ አድርጓል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በዋና አሰልጣኝነት በመቅጠር ወደ ዝግጅት የገባው እና አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የቆየው አዳማ ከተማ ዮሴፍ...
ሀድያ ሆሳዕና የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሲሾም የናትናኤል ሞገስን ውል አራዝሟል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመሩ የቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናክረው የቀጠሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች የቀድሞው የአዳማ እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident