ወልዋሎ አዲግራት በአዲሱ አሰልጣኛቸው እየተመሩ ዮናስ በርታን የግላቸው ማድረግ ችለዋል :: ከቀናቶች በፊት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ወልዋሎዎች ብዛት...
በ2010 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወላይታ ዲቻ የተሳካ ውድድር ሲያሳልፍ የቡድኑ ወሳኝ ተጨዋች የነበረው ሃይማኖት ወርቁ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ወልዋሎ አዲግራትን ተቀላቅሏል። ባሳለፍነው የውድድር...
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዙር ተጠናቆ ተጫዋቾች እረፍት ላይ ቢሆኑም ክለቦች ግን በዝውውር ገበያው ላይ ተጠምደዋል። የካቲት 16 2012 ዓ.ም በጀመረው እና...
ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከተለያዩ በሃላ በምክትል አሰልጣኝ ይገኝ የነበረው ወልዋሎ አዲግራት ዩ. አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን ሾመዋል :: አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ...
ቢጫ ለባሾቹ ወልቂጤን አስተናግደው 3-3 አቻ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ። የወልቂጤ ከተማው አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው አስተያየታቸውን ሲሰጡን የወልዋሎ ደጋፊዎች በተጫዋቾቻቸው ሲገልፁ በነበሩበት ተቃውሞ...
በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ከአንድ አመት ከ ስድስት ወር ወደ ሜዳው በመመለስ ጨዋታውን ያደረገው ወልዋሎ 3-3 በሆነ ውጤት ከወልቂጤ ጋር...
እኔ ለወልዋሎ በሚል መሪ ቃል አዲግራት ላይ የአራት ኪሎ ሜትር ሩጫ ዛሬ ተካሂዷል። ዛሬ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲን ክለብ የፋይናንስ አቅም ለማጎልበት...
የኢትዮጽያ ፕሪምየር ሊግ 15ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ 5 ጨዋታዎች ሲቀጥል፤ወልዋሎ እና ወልቂጤ ከተማ የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ጨዋታ:- ወልዋሎ ከ ወልቂጤ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident