ወልዋሎ አዲግራት 4 ተጫዋቾችን በይፋ አስፈረመ !

በተቋረጠው የውድድር ዓመት ድንቅ ጅማሮን ማሳየት የቻሉት ቢጫ ለባሾቹ በዝውውር መስኮቱ ዘግየት ብለው ቢገቡም በዛሬው ዕለት አራት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል

Read more

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የአሰልጣኝ ቅጥር አውጥቷል !

  በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ግሩም የሚባል አጀማመርን በማሳየት የሊጉ አናት ላይ የቆዩት ወልዋሎዎች በአምስት የስራ ዘርፍ ላይ የቅጥር ማስታወቂያ

Read more

ወልዋሎ ሰሞኑን ለተጫዋቾቹ ደሞዝ ሊከፍል ነው

ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዚህ ሳምንት ደሞዝ ለመክፈል የሚያስችለው የሰባት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አግንቷል። ክለቡ ዛሬ ከከተማ አስተዳደሩ የሁለት ሚሊዮን ከአዲግራት

Read more

ወልዋሎ አዲግራት አፍሪካዊያንና ኢትዮጵያዊያን ተጨዋቾችን ይለያያል መባሉን አስተባበለ

“ከየካቲት ጀምሮ ለማንም ተጨዋች ደመወዝ አልከፈልንም“ ኮማንደር ኪዳነ ኃብቴ/የክለቡ ጊዜያዊ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በተጨዋ ቾች መሀል ምንም

Read more

ወልዋሎ ሄኖክ ገምቴሳን አስፈርሟል

ወልዋሎዎች የግማሽ ዓመት የተጨዋቾች መስኮት ዝውውርን ሄኖክ ገምቴሳን በማስፈረም አጠናቀዋል።   በመጀመርያው ዙር መሀል ሜዳ ላይ ክፍተቶች የተስተዋሉባቸው ወልዋሎዎች የቀድሞውን

Read more

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ አዳዲስ ተጨዋቾች በማስፈረምና በማሰናበት ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች ላለፋት ዓመታት በወልዋሎ ሁለተኛ ቡድን ውስጥ በፊት አጥቂነት

Read more

ወልዋሎ ከሶስት ተጨዋቾቹ ጋር ለመለያየት ከስምምነት ደርሷል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ አዳዲስ ተጨዋቾች በማስፈረምና በማሰናበት ላይ የተጠመዱት ወልዋሎዎች ክረምት ላይ ካስፈረምዋቸው ፍቃዱ ደነቅ፣ካርሎስ ዳምጠውና ምስጋናው ወልደዮሀንስ

Read more

አክሊሉ ዋለልኝ ቢጫ ለባሾቹን ተቀላቅሏል

  በግማሽ ዓመቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ወልዋሎዎች አክሊሉ ዋለኝንን ከስሑል ሽረ አስፈረሙ። በያዝነው ውድድር ዓመት መጀመርያ

Read more

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ አ.ዮ

  ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።ሶዶ

Read more

የጨዋታ ቅድመ- ዕይታ | ወልዋሎ አ.ዮ ከ ሰበታ ከተማ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ወልዋሎ ከ ሰበታ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድሮች ከሳምንታት እረፍት በኃላ ዛሬ(ቅዳሜ) በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች

Read more