“የሲዳማ ቡና ቆይታዬ አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኜ መናገር ባልችልም ልቤ ግን ሲዳማ ቡና ነው ያለው።”ዩሴፍ ዮሐንስ /ሲዳማ ቡና

“የሲዳማ ቡና ቆይታዬ አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኜ መናገር ባልችልም ልቤ ግን ሲዳማ ቡና ነው ያለው።”  “የሙልጌታ ምህረትን አይነት የጨዋታ ዘይቤ

Read more

ወልዋሎ ሰሞኑን ለተጫዋቾቹ ደሞዝ ሊከፍል ነው

ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዚህ ሳምንት ደሞዝ ለመክፈል የሚያስችለው የሰባት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አግንቷል። ክለቡ ዛሬ ከከተማ አስተዳደሩ የሁለት ሚሊዮን ከአዲግራት

Read more

የወላይታ ድቻ ተጫዋቾች ቅሬታቸውን አሰምተዋል

  የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች በኮሮና ቫይረስ ውድድሮች ከተቋረጡ ጀምሮ የሶስት ወር ደሞዛቸው ባለመከፈሉ ምክንያት ቅሬታቸውን አሰምተዋል። በሀገራችን

Read more

የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት በሌላ የበጎ ስራ ተሳትፈዋል

  የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት የደም ልገሳ በጎ ተግባር አድርገዋል።   በአለማችን እንዲሁም በሀገራችን በመስፋፋት የሰው ሂይወት እየቀጠፈ የሚገኘው ኮሮና

Read more

“እረፍቴን በግሌ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ነው የማሳለፈው።”ዘላለም ኢሳያስ /ሀዋሳ ከተማ/

👉👉 “ከኔ ይልቅ ጓደኛዬ ሲያገባ ነው ደስ የሚለኝ።” 👉👉 “እረፍቴን በግሌ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ነው የማሳለፈው።” 👉👉 “በሽታውን እግዚአብሔር እስኪያስወግድልን

Read more

አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሃም ድጋፍ አድርገዋል

  የስሑል ሽረ ዋና አሰልጣኝ በግላቸው በአዳማ ከተማ ድጋፍ አድርገዋል።   በአሁኑ ሰዓት አለምን እያስጨነቀ ያለውን የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ለመከላከል

Read more

በሀዋሳ ከተማ ውስጥ የሚገኙ አሰልጣኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚውል ድጋፍ አደረጉ።

ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ከፕሮጀክት እስከ ፕሪሚየር ሊግ ያሉ አሰልጣኞች ለኮረና ቫይረስ ቅድመ መከላከል የሚውል የተለያዩ ለምግብ ግባአትነት የሚውል ቁሳቁሶችን ከራሳቸው

Read more

“ለምን ለብሄራዊ ቡድን አልተመረጥኩም የሚል ምንም ስሜት የለኝም ይህ የአሰልጣኙ ውሳኔ ነው” ፍቅሩ ወዴሳ

🔑 ለኔ አርአያዬ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ለአለም ብርሀኑ ነው 🔑እግዚአብሄር የኮሮና ወረርሺኝ በሽታ እንዲያጠፋልን በጋራ እንፀልይ። 🔑ለምን ለብሄራዊ ቡድን

Read more

ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ አሰልጣኞች ለጎዳና ተዳዳሪዎች የኮሮና ቫይረስን መከላከል የሚያስችላቸው የተለያዩ ቁሳቁሶችን ሊያሰባስቡ ነው

  በሀዋሳ ከተማ ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጀምሮ እስከ ፕሮጀክት አሰልጣኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚያስችል ቁሳቁሶችን ነው ከነገ ጀምረው የሚያከናውኑት። አሰልጣኞቹ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ሳቢ ባልሆነው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርቷል

  በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን አስተናግዶ 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተው ወተዋል።

Read more